Saturday, May 12, 2018

ኮከቦቹ ስለ ሮናልዲኒሆ ጎቾ ምን አሉ?


ስለ ራሱ #ሮናልዲኒሆ
ፈጣሪ ለሁሉም ፍጡር ስጦታ ሰጥቷል አንዳንዱ እንዲፅፍ አንዳንዱ እንዲደንስ አንዳንዱ ደግሞ የሰው ልጆችን የማዳን ጥበብ እኔ ደግሞ እግር ኳስ እንድጫወት ተሰጥቶኛል ከነዛ ከስጦታዎች ሁሉ የላቀው ስጦታ ለኔ ፈጣሪ ሰጠኝ!!!





#ዲያጎ_ማራዶና ለእኔ ሮናልዲኒሆ በእግር ኳስ ታሪክ ትልቁ ምልክት ነው። እንደሚመስለኝ በእኔ አመለካከት 2003 – 2005 የነበረው ሮናልዲኒሆ  ሊዬ ሜሲ እና ሲአር 7/CR7/ እጅግ በጣም የገዘፈ ተጫዋች ነበር በእረግጥ CR7 እና Messi ብዙ ጎሎችን ስላስቆጠሩ
ሊሆን ይችላል:: ሮናልዲኒሆ ለማድረግ የሚጠቀምባቸው ነገሮች በሙሉ አስደናቂ እና ለማመን የሚከብዱ ነገሮች ነበሩ፤ ይለያል!!! 21st salute Big Boss
Left- Maradona,Right- Messi

በእግር ኳስ በጣም ታላቅ ተጫዋች ነው።እንደሱ አይነት ተጫዋች አይቼ አላውቅም።


ፔዤ ውስጥ ከሚጫወቱት ተጫዋቾች ከሁሉም የተለየ ተፈጥሮ የለገሰችው ሰው ነው።ከሱ ጋር ስጫወት ክህሎቱ እና ቴክኒኮቹ የማይታመን ነው።

  እሱ ከጠንካራዎቹ አንዱ ነው የምንጊዜም አሸናፊ ነው!
#ካርሎስ_ቀበሮው  ጎቾ እና ሮቢኒሆ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ። እግር ኳስ የታክቲክ ጨዋታ ነው አንዳንድ ጊዜም ቆፍጠን ቆምጨጭ ማለት ይጠይቃል ነገርግን ሁሌም ሳቅ እና ጨዋታ እንደሚወድ ነገሩኝ። ችሎታውን ዩትዩብ ላይ በቪዲዬ እያየሁ ሰአታት አለፉ፡፡
#ዴኮ_ሱዛ በጊዜዬ ከተወሰኑ ታላላቅ ተጫዋቾች ጋር ለመስራት ሞክሪያለሁ ሉም በሰአቱ መሳጭ ጊዜ ነበር ሮናልዲኒሆ ከነዚህ ሁሉ የበላይ ነው።
#ዚዙ
ሮናልዲኒሆ ምንም ያህል ያልቀረው ማንም ምንም ሊያቆመው የማይችል ምርጡ ተጫዋች ነው።
#ሩድ_ቫን_ኒስትሮይ
እጅግ በጣም በጣም ታላቅ ተጫዋች ነው ሲበዛ ፈጣን ሀይለኛ እና እጅግ በቲክኒኮች የበሰለ ተጫዋች ነው!
#ካካ
ሮናልዲኒሆ መጀመሪያ አሰልጣኝ የሆነው ግሬሚዬ ሲጫወት ነው።
ምን አይነት ጎል ቢሆን ነው ይሄ ልጅ ጤነኛ አይመስለኝም አልኩኝ መግነጢሳዊ የሆነ ህብረ ቀለም ያለው ተጫዋች ነው። ከኮኮቦች ሁሉ የተሻገረ የዘመነ አስደናቂ ሊቅ ነው።
ጥቂት ከሚባሉት ነጭና ጥቁር የእግር ኳስ ተጫዋቾች #ንጉስ ሮናልዲኒሆ ብቻ ነው።
#ዊሊያን
በየጨዋታዎቹ እጅግ የበዙ ሳቆች እና ደስታዎችን ሰጥቶናል።
በቡድን ስራ ሆነ በግል ብቃት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የአለማችን ተወዳጁ ተጫዋች ነው።
#ዋይኒ_ሩኒ
ተአምረኛ እግሮች በየጨዋታው እያሞኝ የሚያገባቸው ጎሎች ሁሌም ከአይምሮ አይጠፉም።
#እኔ_ኤቢ_ቤላ----እንኳንም በኔ ዘመን ተፈጠረህ አየሁህ You are The one and Ma Best expert!!!
#You_Made_People_To_Love_Foot_Ball!!!
ላበረከትከው ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን
#RONALDINHO_GAUCHO_We_Thank_You 
    Source: Costy B. Costantinos               ፅሁፉ ከጌጡ ተመስገን ብሎግ ተወሰደ 

No comments:

Post a Comment