Thursday, May 9, 2019

ሥርዓተ ንግስና በኢትዮጵያ


1.  ከኢትዮጲስ እስከ ቀዳማዊ ምኒልክ ዘመነ መንግስት፡- በግዮን ዳር ባለ በድንጋይ ወንበር ላይ ሆነው ይነግስ ስለነበር፡ የዘንዶ መንግስት
2.  ከቀዳማዊ ምኒልክ እስከ አፄ አፊላስ ዘመነ መንግስት
            የአንበሳ መንግስት/ የአሸናፊው/

3.  አፄ አፊላስ - አፄ አብርሃ ዘመነ መንግስት
               የንጋት ኮከብ መንግስት
4.  አፄ አብርሃ- አፄ ገብረመስቀል ካሌብ
      ‘ብርክ ዘይመፅእ በስመ እግዚአብሔር’
           የመስቀል መንግስት
5.  አፄ ገብረመስቀል- አፄ ዘርአያቆብ
        እንደቀያቸው/ተጉለት ደብረዳጉ/
6.  አፄ ዘርአያቆብ -አፄ ኃይለስላሴ
      የአሸናፊው የአንበሳ መንግስት ምልክት/ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ‘ጎሣአ ልብየ ቃለ ሰናየ’ 
ከመሪራስ አማን በላይ/የጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ታሪክ/ መፅሀፍ የተወሰደ
                                     ተስፋዬ ንጉሴ
                                    ከግዮን ሰማይ ስር

No comments:

Post a Comment