Saturday, June 9, 2018

....,,,,,,,,ደጉ የአገሬ ሰው.......

በጎጃም ጠቅላይ ግዛት በባህርዳር አውራጃ መርዓዊ ዙሪያ የሚገኙ አማሮች ናቸው፡፡

እናቱ በእምቦሳነት ጥላው የሞተችበትን ጥጃ ጌታው የሆነችው እመቤት እንደ ልጇ ጡቷን አጥብታ ለወይፈንነት አድርሳዋለች፡፡


ትንሽየ የራስ ማድነቅ  ባህል ስላለን እንጂ በሰው ልጅ እናት ወተት ያደገ ወይፈን አለምን ባነጋገረ ነበር፡፡
ነገር ግን እስካሁን የሜጫ ወረዳ ህዝብ ግንኙነት ብቻ ነው በፌስቡኩ የዘገበው!!

በሌላ በኩል ማህበረሰቡ ከእንስሳት ጋር ወይ የከብት ሃብት ጋር ምን ያህል የተሳሰረ ህይወት እየኖረ መሆኑንም ልብ ልንል ያስገድዳል፡፡ ከብቶቻቸውን እንደልጆቻቸው ከስጋቸው ቦጭቀው ይታደጋሉ፤ ከህብስታቸውም ተቋዳሽ ናቸው፡፡ በዚህ ምስል ብቻ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል፡፡
Some of our people in Ethiopia have outmoded cattle lifestyle, unfortunately as you saw in attached picture, the calf of cow-mother have died and then the bull of honor have protect and care him as her son in breast-feeding.

It’s really heartfelt that how the farmer have God-gifted the immeasurable love. So the situations are very incredible phenomenal, that’s why I share you this fact of extraordinary event.
What do you think everybody about it?
 ምንጭ፡- ግርማው አሸብር የፌስ ቡክ ገፅ

No comments:

Post a Comment